እኛ የሙርሲ ህዝብ ነን፣ እናም የምንኖረው በኦሞ ወንዝ ዳርቻ ባለው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ነው፡፡ እራሳች ሙን ብለን እንጠራዋለን፡፡ የሙን ህዝብ ትንሽ በከብት እርባታ የሚተዳድደር ህዝብ ነው፡፡ ስለዚህ የእኛ ቋንቋ ሙን ነው-ይህ ስለእኛ የኢንተርኔት ላይ ትምህርት ቤት ነገሮችን ለመለጠፍ የምንጠቀምበት ድህረ ገፅ ነው፡፡ እዚህ ያሉት ፅሁፎች ስለ ሙርሲ ባህል እና ታሪኮችን፣ ጎሳዎች፣ ዜና፣ የት/ቤት መጽሐፍት፣ ቪዲዮ፣ የኦዲዮ ቀረፃዎች፣ ከተሞች፣ ስለ ሙን ቋንቋ እና ፊደላት ፣ ስለ ፎቶግራፎች እና ስለምንወዳቸው ሌሎች ነገሮች እናሳውቃችሁ አለን፡፡